ጥያቄዎን በመፈለጊያ ሳጥን ውስጥ መፃፍ ይጅምሩ. ወይንም ማንኛውንም በካርታው ላይ የሚገኝ ምልክት ጫን ያድርጉ
ለምሳሌ Empire State Building • የቻርለስ ድልድይ ሀውልቶች
ሁሉም የካርታ መረጃ ከ OpenStreetMap ሲሆን, ይህም በብዙ ሚሊዮን በሚቆጠሩ ሰዎች ትብብር — ልክ እንደ Wikipedia የተሰራ ነው. በሁሉም የካርታው አካል ውስጥ አርትዕ የሚል ቁልፍ ያገኛሉ
የዚህ አፕሊኬሽን ገፅታ እለት ተእለት በOpenStreetMap የምንጠቀመውን እርማቶች ማድረግን ጨምሮ ግልጋሎቱን ቀላል ያደርገዋል። በዚህ እትም የተለያዩ የካርታ ክፍሎችን፣ እንዲሁም ተፈላጊ የቦታ ነጥቦችን, ማሻሻልና ማረምን ጨምሮ መሰረታዊ የመፈለጊያ አገልግሎት አካትቷል። እንደ ጉዞ ጠቋሚ እና የምወዳቸው ቦታዎች የሚሉ አገልግሎቶች በቀጣዩ የአፕሊኬሽን ማሻሻያ ውስጥ ይካተታሉ
አዳዲስ እና ተጨማሪ መገልገያዎችን በ Github ተጠቅመው ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።
osmapp.orgን ሳፋሪ በተሰኘው መዳሰሻ ይክፈቱ
ይኼው ነው ተጠናቋል! OsmAPP የሚለውን ምልክት በዋና ገፅዎ ላይ ይፈልጋል.
ማስታወሻ: ይህ አፕሊኬሽን PWA ቴክኖሎጂን ይጠቀማል – ይህም Google Play or App Store መጠቀም ሳያስፈልግ በፈጣኑ መጫን የሚችል ነው።